MARYLAND AMHARA ORGANIZATION, INC.

የሜሪላንድ ዐማራ ድርጅት ኢንኮርፖሬትድ

የትብብር እና የድጋፍ ጥሪ

Published by

on

የሜሪላንድ አማራ ድርጅት በአርሲ በሚገኙ ወገኖቻችን ላይ የደረሰውን እና እየደረሰ ያለውን ዘር እና ሐይማኖት ላይ ያተኮረ አማራ እና ኦርቶዶክስን ላይ ያነጣጠረ ግድያ፣ ዘረፋ እና ማፈናቀልን በጽኑ ያወግዛል። የሜሪላንድ አማራ ድርጅት የተመሰረተው የተፈናቀሉ ወገኖቻችንን ለመርዳት ለማቋቋም በመሆኑ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ትብብር እና ድጋፍ እንድታደርጉላቸው በአክብሮት እንጠይቃለን። ድርጅታችን አቅሙ እንደፈቀደለት ትብብር እና ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ ነው።

ከአክብሮት ሰላምታ ጋር

Leave a comment