MARYLAND AMHARA ORGANIZATION, INC.

የሜሪላንድ ዐማራ ድርጅት ኢንኮርፖሬትድ

Category: Uncategorized

  • የትብብር እና የድጋፍ ጥሪ

    የሜሪላንድ አማራ ድርጅት በአርሲ በሚገኙ ወገኖቻችን ላይ የደረሰውን እና እየደረሰ ያለውን ዘር እና ሐይማኖት ላይ ያተኮረ አማራ እና ኦርቶዶክስን ላይ ያነጣጠረ ግድያ፣ ዘረፋ እና ማፈናቀልን በጽኑ ያወግዛል። የሜሪላንድ አማራ ድርጅት የተመሰረተው የተፈናቀሉ ወገኖቻችንን ለመርዳት ለማቋቋም በመሆኑ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ትብብር እና ድጋፍ እንድታደርጉላቸው በአክብሮት እንጠይቃለን። ድርጅታችን አቅሙ እንደፈቀደለት ትብብር እና ድጋፍ…

  • Happy Ethiopian New Year, 2018

    HAPPY ETHIOPIAN NEW YEAR